የመግለጫ ገንቢውን በመጠቀም የሚያምር ጥሩ አይነት የዳታቤዝ መግለጫ ይገንቡ፡ ይህ እንደፈልጉ የሚያዙት የመግለጫ ማረሚያ ቡድን እና የገጽ አርእስቶች ለመግለጽ ያስችላል፡ እንዲሁም ቡድን እና የገጽ ግርጌዎችንም ይጨምራል፡ የተወሳሰቡ የዳታቤዝ መግለጫዎችን ለመስራት የሚያስችል አቅምም አለው 
