የማቅረቢያ ማሳነሻ የሚጠቅመው አሁን የሚጠቀሙበትን ማቅረቢያ ፋይል መጠንን ለማሳነስ ነው ፡ ምስሎች ይታመቃሉ እና የማያስፈልጉ ዳታዎች ይወገዳሉ 
የማቅረቢያ ማሳነሻ በተቻለው መጠን የምስሎችን ጥራት መጠን ይጠብቃል ፡ ለስክሪን የተዘጋጁ ማቅረቢያዎች ወይንም እቅዶች ለህትመት የሚያስፈልገውን አይነት ጥራት አያስፈልጋቸውም 
